የስነ ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ

Schedule

Fri, 07 Aug, 2026 at 10:00 am

UTC+03:00
Location

Addis Ababa, Ethiopia , 22, Addis Ababa, Ethiopia | Addis Ababa, AA

Advertisement
የስነተዋልዶ ጤና
የማርገዝና የመውለድ ችሎታዎን ለመጨመር የሚረዱ ልማዶች:
ወደ እርግዝና የሚያደርጉትን ጉዞዎን በተፈጥሮ ለመደገፍ ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ እነዚህን ልማዶች በዕለት ተዕለት ተግባርዎ ውስጥ ለማካተት ይሞክሩ፡
� የተመጣጠነ ምግብን ይመገቡ፡ በንጥረ-ምግብ የበለፀጉ እንደ ቅጠላ ቅጠል�፣ ሙሉ(ያልተፈተገ) እህል እና ፍራፍሬ ያሉ አስፈላጊ ቪታሚኖች እና ማዕድናት ለሥነ ተዋልዶ ጤና ስትለሚመከሩ አዘውትረው ይውሰዱ።
� እንቅስቃሴ ያድርጉ�፡ መጠነኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የሰውነት ክብደትን ለመጠበቅ እና ሆርሞኖችን ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል።እነዚህም ሲስተካከሉ በተፈጥሮ የማርገዛችንን እድል ከፍ ያደርጋሉ።
� በቂ እንቅልፍ ያግኙ �፡
የሆርሞን መጠንን ለመቆጣጠር እና ጭንቀትን ለመቀነስ በየዕለቱ ከ7-8 ሰአታት እረፍት የሚሰጥ እንቅልፍ ይኑርዎት።
� ጭንቀትዎን ይቆጣጠሩ �፡
እንደ ዮጋ እና Meditation (የመተንፈስ ልምምድ ወይም እንደ መመሰጥ/ማሰላሰል ያሉ አእምሮንና ሰውነትን ዘና የሚያደርጉ ቴክኒኮችን ይለማመዱ። ይህም ጭንቀትን ለመቀነስ እና የመውለድ ችሎታዎን ያዳብራል።�
� ጎጂ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዱ �፡- ካፌይን ( ሻይ፣ ቡና፣)መገደብ፣ ማጨስን ማስወገድ እና �አልኮል መጠጣትን በመቀነስ ጤናማ የመራቢያ ስርአት እንዲኖርዎ ለማድረግ ይረዳል።
ዶ/ር ጥላሁን ኩማ (የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ኤክስፐርት)
ለበለጠ መረጃ -251929446763/64
ድንበሯ የእናቶችና ህፃናት የህክምና ማዕከል
Advertisement

Where is it happening?

Addis Ababa, Ethiopia , 22, Addis Ababa, Ethiopia

Event Location & Nearby Stays:

Know what’s Happening Next — before everyone else does.
Denberua MCH Center
Host or PublisherDenberua MCH Center

Ask AI if this event suits you