ኑ ረሱላችንን (ሰ.ዐ.ወ) እንውደድ
Schedule
Tue, 02 Sep, 2025 at 09:00 pm
UTC+03:00Location
bolle wello sefer, Addis Ababa, Ethiopia | Addis Ababa, AA
- ዑምራ አድርገው
- ታሪካዊ ቦታዎችን ጎብኝተው
- ቤተሰባዊነት ፈጥረው የሚመለሱበት ድንቅ ጉዞ
መንፈስን የሚያድሱ ዳዕዋዎችን በመስጠት እና ሺዎችን በማስቀራት የምናውቃቸው
ሸይኽ አቡበከር አብደላ በሚመሩት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል!
�
ዑምራ ብቻ አድርገው ሳይሆን በዕውቀት ከበሰሉ ሰዎች ወደዛ ወደ ጥንቱ ዘመን በትዝታ ይዘውን ከሚነጉዱ ሐዲሶች እና ታሪኮች እያዋዙ ከሚያስተምሩ ዑለሞች ጋር ቦታዎቹን በአካል በማየት የመንፈስ ዕድሳት ያገኛሉ
- ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶም አለን!
በዚህኛው ዙር አነስተኛ ሰዎችን ብቻ ይዘን የምንሄድ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
* የቀሩን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
* በመጀመሪያው ዙር ላልሄዱ ሰዎች ቅድሚያ እንሰጣለን
አድራሻ ቦሌ ወሎ ሰፈር HMM ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0977999922 /0977999911
#ሙስተቅበል_ትራቭል_ኤጀንሲ
Where is it happening?
bolle wello sefer, Addis Ababa, EthiopiaEvent Location & Nearby Stays: