ምን አማረሽ
Schedule
Fri, 01 May, 2026 at 09:00 pm to Sun, 03 May, 2026 at 12:00 am
UTC+03:00Location
3rd floor, selam city mall,Bole, Addis Ababa, Ethiopia | Addis Ababa, AA
Advertisement
ምን አማረሽ ልዪ የእናቶችና የቤተሰብ ፌስቲቫል ። የነፍሰጡር አልባሳት የአራስና የህፃናት ልብሶች ወተቶችና ምግቦች የተለያዪ እቃወች የባልትና ውጤቶች የናቶችና የህፃናት ሆስፒታሎች የሚሳተፉበት ነፍሰጡር እናቶች በአንድነት የገንፎ ቀመሳና የፎቶግራፍ ፕሮግራማቸውን በአንሮነት የሚያከብሩበት ልዩ ፌስቲቫል ነው።
Advertisement
Where is it happening?
3rd floor, selam city mall,Bole, Addis Ababa, EthiopiaEvent Location & Nearby Stays:
Know what’s Happening Next — before everyone else does.



















