የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል በዓል ንግሥ

Schedule

Sat, 26 Dec, 2026 at 03:00 am

UTC-07:00
Location

8213 S 7th St, Phoenix, AZ 85042 | Phoenix, AZ

Advertisement
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በፊኒክስ አሪዞና የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው ምእመናን "እንኳን አደረሳችሁ" በማለት መንፈሳዊ ሰላምታውን ያቀርባል።
በዚሁ ታላቅ በዓል ላይ አባቶችና መምህራን የሚገኙ ሲሆን፤ እናንተም በዕለቱ ተገኝታችሁ የበዓሉ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Advertisement

Where is it happening?

8213 S 7th St, Phoenix, AZ 85042, United States

Event Location & Nearby Stays:

Know what’s Happening Next — before everyone else does.
Debre Bisrat Kidus Gebriel
Host or PublisherDebre Bisrat Kidus Gebriel

Ask AI if this event suits you