The First Ethiopian Film Festival in Paris - Last Day
About this Event
ዝምታዬ የፍቅር ፊልም ሲሆን አንዲት አዲስ የተባለች የራሷን ቤተሰብ መስርታ የምትኖር ሴት ላይ የባለፈ የፍቅር ህይወቷን የሚቀሰቅስ ክስተት ይከሰታል ። በዚህም የተነሳ እውነታን በመጋፈጥ የልቧን ፍላጎት ለመኖር የምታረገውን ጥረትና የሚገጥማትን ፈተና የሚያሳይ ፊልም ነው።
Addis has the perfect life. A good marriage, two children, and a stable life. But when an incident triggers a memory from a past relationship, Addis is forced to question her reality and choose between the life she has and the life she wants.
Where is it happening?
Event Location & Nearby Stays:
EUR 6.27 to EUR 12.60


















