The 1st Ethiopian Film Festival in Paris - Second Night
About this Event
ከ18ኛው እስከ 19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የነበረችውን ኢትዮጵያ የሚያሳይ፣ ሀገሪቱ የተከፋፈለችበት እና በአካባቢው የጦር አበጋዞች የምትመራበት ዘመንን ያሳያል። ታሪኩ በወቅቱ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ጎንደር ውስጥ የተፈጠረ ነው። በጣም ደካማ እና ሊሞት በቋፍ ላይ ያለ አንድ አረጋዊ ንጉስ ወራሹን በሞት ያጣል። ገዳዩን እንዲበቀሉ ሁለቱን ታናናሽ ልጆቹን አዘዘ፣ እናም የተሳካለት ዙፋኑን እንደሚረከብም አሳወቀ። ፊልሙ የተከፋፈለ ማህበረሰብን፣ አስቀያሚውን የጦርነት ጎንን፣ ክህደትን፣ ድፍረትን እና መስዋዕትን ይተርካል።
It depicts Ethiopia from the mid-18th to 19th centuries, an era in which the country was divided and ruled by local warlords. The story is set in the then-Ethiopian capital of Gondar. An elderly king, too weak and on the verge of dying, loses his heir. He ordered his two younger sons to avenge the killer, and also announced that the one who succeeded would take the throne. The film tells the story of a divided society, the ugly side of war, betrayal, courage, and sacrifice.
Where is it happening?
Event Location & Nearby Stays:
EUR 12.60



















